Tourism & Hostpitality IJA 7 የቱሪዝም መሰረተ ልማቶችና አገልግሎቶች ፕሮጀክቶች አሉት። እነሱም: 1 ሎጅና ሪዞርቶች 2 ሆቴሎች 3 Boku Steam & Park Development 4 Boku Tower & Amusement 5 የመረጃ ቋጥና ማዕከል 6 የስፖርት መንደርና የፈረስ እርባታ 7 የአስጎብኚና ጉዞ አገልጎሎት(ተሽከርካሪ)